የዳሌ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ከ350,000 ብር፣ የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከ400,000 ብር ጀምሮ፣ የሆስፒታል ቆይታ ጥቅልን ጨምሮ። የክሊኒክ ምርመራ በሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል በቀጠሮ ብቻ ነው።

የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ከ350,000 ብር፣ የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከ400,000 ብር ጀምሮ፣ የሆስፒታል ቆይታ ጥቅልን ጨምሮ። የክሊኒክ ምርመራ በሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል በቀጠሮ ብቻ ነው።
የሰብአዊ ምሁር ተሸላሚ ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ ከጥቅምት 11-13፥ 2014 በአሜሪካ ቴክሳስ በተካሄደው 37ኛው የአጥንት አደጋዎች ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስቶች ማህበር አመታዊ ሳይንሳዊ ጉባኤ ላይ “የሰብአዊ ምሁር ሽልማት” … Read more
ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | Total Hip Replacement አገልግሎት ከምንሰጣቸው ውስብስብ የመገጣጠሚያ ቀዶ ህክምናዎች ውሰጥ መካከል አንዱ የሆነውን ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራን (Total Hip Replacement) … Read more