የማግኛ አማራጮች

የአጥንት ቀዶ ህክምናን ስለሚመለከቱ ጥያቄዎች ያናግሩን።

ለትኩስ ስብራት ድንገተኛ አገልግሎት በማንኛውም ሰዓት (24/7) ያለቀጠሮ ወደ ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማዕከል በመምጣት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

ድንገተኛ ላልሆኑ ችግሮች ለመታየት ቀጠሮ በድረ ገጻችን “ቀጠሮ ለመያዝ” የሚለውን በመጫን ከሚከፈተዉ ገጽ ላይ መጠይቆችን በመሙላት ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ።

ለማብራሪያ ሊያናግሩን በቴሌግራም፥ በዋትሳፕ፥ በስልክ ወይም በኢሜል ሊያገኙን ይችላሉ።

ቴሌግራም

ዋትሳፕ

ኢሜል

ስልክ: +251-9 33 91 92 99

በማህበራዊ የትስስር ገፆቻችን ያግኙን

ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል

ዶ/ር ሳሙኤል የዳሌ፥ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ እና ውስብስብ ስብራቶች ህክምና አገልግሎቶች በሳማሪታን ይሰጣል።

ለመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎትዎ ለመታየት ቀጠሮ ለ እሮብ / ቅዳሜ በዚሁ ደረገፃችን ይያዙ።

አድራሻ፡ ወሰን ሰንሻይን ሪል ስቴት ቤቶች የጀርባ በር፤ አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ።
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

መቅረዝ አጠቃላይ ሆስፒታል

ዶ/ር ሳሙኤል የዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ አገልግሎቶች በመቅረዝ ይሰጣል።

ለመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎትዎ ለመታየት ቀጠሮ ለ አርብ በዚሁ ደረገፃችን ይያዙ።

አድራሻ፡ ካዛንቺስ እናት ባንክ ፊት ለፊት
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል

ዶ/ር ሳሙኤል የዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ አገልግሎቶች በኢትዮ-ኢስታንቡል ይሰጣል።

ለመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎትዎ ለመታየት ቀጠሮ ለ ማክሰኞ በዚሁ ደረገፃችን ይያዙ።

አድራሻ፡ ቦሌ መኖሪያ ቤቶች
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የጎግል ካርታ አድራሻችን